የገቢ ሪፎርም ስራዎችን በተመለከተ ለፌዴራልና ለክልል የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት የከተሞች ገቢ ሪፎርም ስራዎችን በተመለከተ ለፌዴራልና ለክልል የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ. አዳማ፤ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም፤ (ከመልሚ) በከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት፣ በመሬት ልማት እና ካዳስተር እንዲሁም በንብረት ግመታ መሪ ስራ አስፈጻሚዎች በኩል...