የንብረት ታክስ አዋጅ ላይ ስልጠና ተሰጠ

ከክልሎች እና ከከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ አመራርና ባለሙያዎች የንብረት ታክስ አዋጅ ላይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት ወ/ሮ ቆንጅት ነጋሽ ሲሆኑ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች አዋጁን መነሻ በማድረግ የክልል ሞዴል ደንብ እንዲያዘጋጁ እየተደረገ ይገኛል፡፡