የንብረት ታክስ አዋጅ ላይ ስልጠና ተሰጠ

የንብረት ታክስ አዋጅ ላይ ስልጠና ተሰጠ

ከክልሎች እና ከከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ አመራርና ባለሙያዎች የንብረት ታክስ አዋጅ ላይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት ወ/ሮ ቆንጅት ነጋሽ ሲሆኑ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች አዋጁን መነሻ በማድረግ የክልል  ሞዴል ደንብ እንዲያዘጋጁ እየተደረገ ይገኛል፡፡

በ2ዐ18 በጀት ዓመት የተሰጠውን ስልጠናና ምዘና በተመለከተ ለባለድርሻ አካላት በአዳማ ከተማ ሪፖርት ቀረበ

በ2ዐ18 በጀት ዓመት የተሰጠውን ስልጠናና ምዘና በተመለከተ ለባለድርሻ አካላት በአዳማ ከተማ ሪፖርት ቀረበ

የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት በከተማ ፕላን፣ መሬት እና በከተማ ፋይናንስ ዘርፍ ስራዎች የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት እና በሙያቸው ብቁ በማድረግ ለነዋሪዎቻቸው የተሻለና ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በ2018 በጀት ዓመት ለ8ኛ ዙር በአምስት ዩኒቨርሲቲዎች (አምቦ፣ አዳማ፣ ባህርዳር፣ ድሬዳዋ እና ሐዋሳ...

ገቢ ለማሳደግ የሚረዱ የጥናት ሰነዶች ላይ ስልጠና ተሰጠ

ገቢ ለማሳደግ የሚረዱ የጥናት ሰነዶች ላይ ስልጠና ተሰጠ

የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃቤት ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ *ነሀሴ 21/2018 ጅማ ከተማ* የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃቤት ጋር በመተባበር ከአጋሮ ከተማ እና ከጅማ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ የማዘጋጃቤት፣ መሬት...

በአዳማ ከተማ በከተማ መሬት ሊዝ ሲስተም ላይ ስልጠና ተሰጠ

በአዳማ ከተማ በከተማ መሬት ሊዝ ሲስተም ላይ ስልጠና ተሰጠ

በስልጠናው የማጠቃለያ መርሃግብር የተከናወነ ሲሆን ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ከከተማ አስተዳደሩ የተጠሩ አመራር እንግዶች የታደሙበት ውይይት እና የቀጣይ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡ ሲስተሙ በጣም ጠቃሚ የመሬት አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት የዲጂታል መረጃ አያያዝን በማዘመን ዲጂታል አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል እንደሆነ ተነስቷል፡፡ በመጨረሻም ማጠቃለያውን ያደረገው...